About Us!

Asebeza ("አስቤዛ") is an Amharic term for grocery. Asebeza USA is an online grocery store and delivery service provider for mainly Ethiopian communities live 50 miles radius around the great Washington area. We brought grocery products you found in the most popular wholesale stores and typical Ethiopian grocery products all in one here in our online store. We provide some Ethiopian cultural appliances and apparel for sale. We also offer free delivery for a qualified amount of purchase.

Products included in our store are all Ethiopian groceries (Mesekel teff, berbere), Produce (Orange, tomato), Meat and seafood, Dairy and eggs, pantry and dry goods, bakery and desserts, breakfast (cereal, pancake), snacks, candy and nuts, canned foods, drinks (soft drink, water, juice), paper products, food storage, coffee and sweeteners, cleaning and laundry products, apparel, Ethiopian appliance, personal care, babies and other housewares.

‘’አስቤዛ’’- የአማርኛ ቃል ሲሆን ሸቀጣ ሸቀጥ ማለት ነው ፡፡ አሰቤዛ በአሜሪካ በዋነኝነት በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ በ 50 ማይል ራዲየስ ለሚኖሩ በዋናነት ለኢትዮጵያ ማህበረሰቦች በድህረ ገጽ እና በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ ሱቃችን ላይ የሸቀጣ ሸቀጥ ምርቶች ሽያጭ እና ሚፈለገው ቦታ የማድረስ አገልግሎት አቅራቢ ነው ፡፡ በጣም ታዋቂ በሆኑ የጅምላ ሱቆች ውስጥ እንዲሁም የሃበሻ መደብሮች የሚገኙ ማንኛውም ሸቀጣ ሸቀጦችን (ምርቶች) ሁሉንም በአንዱ ቦታ እዚህ በድህረ ገጽ እና በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ ሱቃችን ላይ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም የኢትዮጵያን ባህላዊ ቁሳቁሶች እና አልባሳትም ለሽያጭ እናቀርባለን ፡፡ እኛ ደግሞ ብቃት ላለው የግዢ መጠን በነፃ እናደርሳለን/እናቀርባለን፡፡

በእኛ መደብር ውስጥ የተካተቱት ምርቶች ሁሉም የኢትዮጵያ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች (መሰቀል ጤፍ ፣ በርበሬ) ፣ ፍራፍሬዎች እና አትክልቶች (ብርቱካን ፣ ቲማቲም) ፣ የስጋ እና የአሳ ምርቶች ፣ ወተት፣የወተት ተዋጽኦ እና እንቁላል ፣ የፓስታ አይነቶች ፣ ግብአቶች እና ቅመማ ቅመሞች ፣ የዳቦ እና የዳቦ መሰል ጣፋጭ ምግቦች ፣ ለቁርስ የሚሆኑ ምግቦች (እህል ፣ ፓንኬክ) ፣ ለመክሰስ የሚበሉ ምግቦች ፣ የታሸጉ ምግቦች ፣ መጠጦች (ለስላሳ መጠጥ ፣ ውሃ ፣ ጭማቂ) ፣ የወረቀት ምርቶች ፣ የምግብ ማከማቻዎች ፣ ቡና እና ጣፋጮች ፣ የፅዳት እና የልብስ ማጠቢያ ምርቶች ፣ አልባሳት ፣ የኢትዮጵያ መሣሪያዎች ፣ የግል እንክብካቤ ፣ ሕፃናት እና ሌሎች የቤት ዕቃዎች ፡፡