ቅርጫ ወረፋ- ሰንጋ በሬ (Cattle) Farm animal Booking

$5.00

ሰንጋ በሬ ንጽህናውን በጠበቀ ሁኔታ በየሳምንቱ ቅዳሜ እናርዳለን/እናደርሳለን። አንዱ በሬ ስምንት መደብ ይኖረዋል።

- የግማሽ መደብ ዋጋ 150$

-የሙሉ መደብ ዋጋ 300$

በሁለት መንገዶች ማግኘት ይችላሉ። 

1. Haymarket, Virginia በሚገኘው የማረጃ ቦታ ድረስ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ = 5 $ ብቻ ከፍለው ወረፋዎን ያስከብሩ። ክፍያ ሲፈጽሙ Local Pick Up የሚለውን ይምረጡ።

2. Delivery ለምትፈልጉ ደግሞ ተጨማሪ 25$ ለ25 mile/ማይል ራዲየስ እና 35$ ለ15-60 mile/ማይል ራዲየስ ውስጥ ለምትገኙ ድርጅታችን Asebeza USA ከቤትዎ ደጃፍ ያደርስሎታል። ክፍያ ሲፈጽሙ Local Delivery የሚለውን ይምረጡ።

 

ማሳሰቢያ፥ የቅርጫውን ዋጋ የሚከፍሉት ስጋውን ሲረከቡ ብቻ ነው። ለክፍያ የሚሆን ካሽ ገንዘብ ማዘጋጀቶን አይርሱ።