አውራ ዶሮ (Whole Chicken) - Farm animal Booking

$5.00

አውራ ዶሮ ንጽህናውን በጠበቀ ሁኔታ በሳምንት ሰባት ቀን እናርዳለን/እናደርሳለን።

በሁለት መንገዶች ማግኘት ይችላሉ። 

1. Haymarket, Virginia በሚገኘው የማረጃ ቦታ ድረስ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ = 5 $ ብቻ ከፍለው ወረፋዎን ያስከብሩ። ክፍያ ሲፈጽሙ Local Pick Up የሚለውን ይምረጡ።

2. Delivery ለምትፈልጉ ደግሞ ተጨማሪ 25$ ለ15 mile/ማይል ራዲየስ እና 35$ ለ15-60 mile/ማይል ራዲየስ ውስጥ ለምትገኙ ድርጅታችን Asebeza USA ከቤትዎ ደጃፍ ያደርስሎታል። ክፍያ ሲፈጽሙ Local Delivery የሚለውን ይምረጡ።

 

ማሳሰቢያ፥ የስጋውን ዋጋ የሚከፍሉት ሲረከቡ ብቻ ነው። ለክፍያ የሚሆን ካሽ ገንዘብ ማዘጋጀቶን አይርሱ።